ግባ

ኢሜይል እና የይለፍ ቃልዎን በማስገባት ይግቡ።

የአመልካች መግቢያ

የይለፍ ቃልዎን ረሱ?

መለያ የለዎትም? መለያ ይፍጠሩ

አጠቃቀም መመሪያ

የአመልካች መመሪያ

የአመልካች ፖርታልን በመጠቀም አቤቱታዎን/ይግባኞዎን በቀላሉ ለማስገባት እና ለመከታተል የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች

ማሳሰቢያ፡- ትክክለኛ ኢ - ሜል እና ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ ከፍርድቤት የሚላክልዎ ማንኛውም መልዕክት ስለማይደርስዎ  እባክዎ ትክክለኛ ኢሜል እና ስልክ ቁጥር  ይጠቀሙ ‼️

1. አዲስ ከሆኑ መመዝገብ እና መለያ መፍጠር (Registration)

    1. 👉 የአመልካች ፖርታልን ይክፈቱ።

    2. 👉 መግቢያ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።

    3. 👉 የተጠየቁትን በትክክል በአማርኛ ያስገቡ

    4. 👉 ጠንካራ የይለፍ ቃል ይፍጠሩ።

    5. 👉 ምዝገባውን ለማጠናቀቅ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።

2. ለመግባት (Login)

    1. 👉እንደ አመልካች ግባ የሚለውን ይምረጡ

    2. 👉በምዝገባ ወቅት የተጠቀሙበትን ኢሜይል እና የይለፍ ቃል ያስገቡ።

    3. 👉ግባ የሚለውን ይጫኑ።

3. አዲስ መዝገብ ለመክፈት (Create New Case)

    • 👉አዲስ መዝገብ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።

    • 👉አስፈላጊ መረጃዎችን በትክክል ይሙሉ፦

    • 👉ከ2 ሜባ ያልበለጠ አስፈላጊ ሰነዶችን (Attachments) ያያይዙ።

    • 👉በመጨረሻም መዝግብ የሚለውን ይጫኑ።

4. የሪጅስትራል ማረጋገጫ መጠበቅ

    • 👉ስለከፈቱት መዝገብ ተቀባይነት ማግኘቱን ወይም ማስተካከይ ይደርሶታል

5. ማሻሻያ ከተላከለዎት

    • 👉በጉዳይዎ ላይ ማሻሻያ ከተጠየቀ በ Notifications ወይም Messages በኩል መልዕክት ይደርስዎታል።

    • 👉የጉዳይ ዝርዝር ውስጥ በመግባት የተጠቀሰውን ማሻሻያ ያስተካክሉ እና እንደገና ይላኩ።

6. የጉዳይ ሁኔታ መከታተል (Tracking)

    • 👉የኔ መዝገብ የሚለውን ገጽ ይክፈቱ ።

    • 👉ተመልከለት የሚለውን ይጫኑ

7. የሚላኩ ደብዳቤ ለመመልከት እና ማውረድ

    • 👉መነሻ የሚለውን ገፅ ይክፈቱ

    • 👉ደብዳቤዎች የሚለውን ይጫኑ።

    • 👉የተላኩ ደብዳቤዎችን ይመልከቱ፣ ያትሙ ወይም ለፋይልዎ ያውርዱ (Download).


የተጠሪ /መልስ ሰጭ መመሪያ 

1. አዲስ ከሆኑ መመዝገብ እና መለያ መፍጠር (Registration)

    • 👉የአመልካች ፖርታልን ይክፈቱ።

    • 👉መግቢያ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።

    • 👉የተጠየቁትን በትክክል በአማርኛ ያስገቡ

    • 👉ጠንካራ የይለፍ ቃል ይፍጠሩ።

    • 👉ምዝገባውን ለማጠናቀቅ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።

2. ለመግባት (Login)

    • 👉እንደ መልስ ሰጭ/ተጠሪ ግባ የሚለውን ይምረጡ

    • 👉በምዝገባ ወቅት የተጠቀሙበትን ኢሜይል እና የይለፍ ቃል ያስገቡ።

    • 👉ግባ የሚለውን ይጫኑ።

3. መዝገቡን ፈልጎ ማግኘት

    • 👉መዝገብ ፈልግ የሚለውን ገጽ ይክፈቱ።

    • 👉ከደረሰዎት መጥሪያ ላይ ይለውን መዝገብ ቁጥር እና ኮድ ያስገቡ።።

    • 👉ትክክለኛ መረጃ ከሆነ የጉዳዩ ዝርዝር ይከፈታል።

4. የጉዳይ ዝርዝር መመልከት

በጉዳይ ገጽ ውስጥ ከሚታዩ መረጃዎች:

    • 👉የመዝገብ ቁጥር

    • 👉ርዕስ/ዓይነት

    • 👉የጉዳዩ ሁኔታ

    • 👉ቀጠሮ/Timeline

    • 👉መልዕክቶች እና ደብዳቤዎች

5. መልስ (Response) ማስገባት

    • 👉መዝገብ ቁጠእና ኮድ ተጠቅመው መዝገቡን ካገኙ በኋላ በጉዳይ ገጽ ምላሽ ይስጡ የሚለውን ይምረጡ።

    • 👉የተቋሙ ማህተም እና የመልስ ሰጭው ፊርማ የረፈበት መልስ ያዘጋጁ ።

    • 👉የተዘጋጀውን መልስ በ ፒዲፍ ይጫኑ።

    • 👉ምላሽ ያቅርቡ የሚለውን ይጫኑ።

6. ሰነዶች መጫን (Upload)

    • 👉የተፈቀዱ ፋይል አይነቶችን ብቻ ይጠቀሙ (ምሳሌ: PDF)።

    • 👉ፋይል መጠን ከ 2ሜባ እንዳይበልጥ ያረጋግጡ።

    • 👉ግልጽ የፋይል ስም ይጠቀሙ (ምሳሌ: Respondent_Statement.pdf)።

7. ደብዳቤ መመልከት

    • 👉ዳሽቦርድ ይክፈቱ።

    • 👉ደብዳቤዎች የሚለውን የሚለውን ይምረጡ።

    • 👉የተላኩ ደብዳቤዎችን ይመልከቱ/ያትሙ/ያውርዱ።

8. ማሳወቂያዎች እና መልዕክቶች

    • 👉ማሳወቂያዎችን በየጊዜው ይመልከቱ።

    • 👉ከፍርድ ቤት የሚመጡ መልዕክቶች እና ጥያቄዎች በጊዜው ይመልሱ።