የአመልካች መመሪያ
የአመልካች ፖርታልን በመጠቀም አቤቱታዎን/ይግባኞዎን በቀላሉ ለማስገባት እና ለመከታተል የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች
ማሳሰቢያ፡-
1/ ትክክለኛ ኢ - ሜል እና ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ ከፍርድቤት የሚላክልዎ ማንኛውም መልዕክት ስለማይደርስዎ እባክዎ ትክክለኛ ኢሜል እና ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ ‼️
2/ ሲመዘገቡ የሚያስገቡት መረጃ መዝገብ ውስጥ ስለሚገባ እባክዎ በአማርኛ ይፃፉ ።
1. አዲስ ከሆኑ መመዝገብ እና መለያ መፍጠር (Registration)
-
-
👉 የአመልካች ፖርታልን ይክፈቱ።
-
👉 መግቢያ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።
-
👉 የተጠየቁትን በትክክል በአማርኛ ያስገቡ
-
👉 ጠንካራ የይለፍ ቃል ይፍጠሩ።
-
👉 ምዝገባውን ለማጠናቀቅ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።
2. ለመግባት (Login)
-
-
👉እንደ አመልካች ግባ የሚለውን ይምረጡ
-
👉በምዝገባ ወቅት የተጠቀሙበትን ኢሜይል እና የይለፍ ቃል ያስገቡ።
-
👉ግባ የሚለውን ይጫኑ።
3. አዲስ መዝገብ ለመክፈት (Create New Case)
4. የሪጅስትራል ማረጋገጫ መጠበቅ
5. ማሻሻያ ከተላከለዎት
6. የጉዳይ ሁኔታ መከታተል (Tracking)
-
-
👉የኔ መዝገብ የሚለውን ገጽ ይክፈቱ ።
-
👉ተመልከለት የሚለውን ይጫኑ
7. የሚላኩ ደብዳቤ ለመመልከት እና ማውረድ
የተጠሪ /መልስ ሰጭ መመሪያ
1. አዲስ ከሆኑ መመዝገብ እና መለያ መፍጠር (Registration)
-
-
👉የአመልካች ፖርታልን ይክፈቱ።
-
👉መግቢያ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።
-
👉የተጠየቁትን በትክክል በአማርኛ ያስገቡ
-
👉ጠንካራ የይለፍ ቃል ይፍጠሩ።
-
👉ምዝገባውን ለማጠናቀቅ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።
2. ለመግባት (Login)
-
-
👉እንደ መልስ ሰጭ/ተጠሪ ግባ የሚለውን ይምረጡ
-
👉በምዝገባ ወቅት የተጠቀሙበትን ኢሜይል እና የይለፍ ቃል ያስገቡ።
-
👉ግባ የሚለውን ይጫኑ።
3. መዝገቡን ፈልጎ ማግኘት
-
-
👉መዝገብ ፈልግ የሚለውን ገጽ ይክፈቱ።
-
👉ከደረሰዎት መጥሪያ ላይ ይለውን መዝገብ ቁጥር እና ኮድ ያስገቡ።።
-
👉ትክክለኛ መረጃ ከሆነ የጉዳዩ ዝርዝር ይከፈታል።
4. የጉዳይ ዝርዝር መመልከት
በጉዳይ ገጽ ውስጥ ከሚታዩ መረጃዎች:
-
-
👉የመዝገብ ቁጥር
-
👉ርዕስ/ዓይነት
-
👉የጉዳዩ ሁኔታ
-
👉ቀጠሮ/Timeline
-
👉መልዕክቶች እና ደብዳቤዎች
5. መልስ (Response) ማስገባት
-
-
👉መዝገብ ቁጠእና ኮድ ተጠቅመው መዝገቡን ካገኙ በኋላ በጉዳይ ገጽ ምላሽ ይስጡ የሚለውን ይምረጡ።
-
👉የተቋሙ ማህተም እና የመልስ ሰጭው ፊርማ የረፈበት መልስ ያዘጋጁ ።
-
👉የተዘጋጀውን መልስ በ ፒዲፍ ይጫኑ።
-
👉ምላሽ ያቅርቡ የሚለውን ይጫኑ።
6. ሰነዶች መጫን (Upload)
-
-
👉የተፈቀዱ ፋይል አይነቶችን ብቻ ይጠቀሙ (ምሳሌ: PDF)።
-
👉ፋይል መጠን ከ 2ሜባ እንዳይበልጥ ያረጋግጡ።
-
👉ግልጽ የፋይል ስም ይጠቀሙ (ምሳሌ: Respondent_Statement.pdf)።
7. ደብዳቤ መመልከት
-
-
👉ዳሽቦርድ ይክፈቱ።
-
👉ደብዳቤዎች የሚለውን የሚለውን ይምረጡ።
-
👉የተላኩ ደብዳቤዎችን ይመልከቱ/ያትሙ/ያውርዱ።
8. ማሳወቂያዎች እና መልዕክቶች
-
-
👉ማሳወቂያዎችን በየጊዜው ይመልከቱ።
-
👉ከፍርድ ቤት የሚመጡ መልዕክቶች እና ጥያቄዎች በጊዜው ይመልሱ።