Enter your email and password to sign in.
Applicant Login Panel
Don't have an account? Create your account
ማሳሰቢያ፡- ትክክለኛ ኢ - ሜል እና ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ ከፍርድቤት የሚላክልዎ ማንኛውም መልዕክት ስለማይደርስዎ እባክዎ ትክክለኛ ኢሜል እና ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ ‼️
1. አዲስ ከሆኑ መመዝገብ እና መለያ መፍጠር (Registration)
👉 የአመልካች ፖርታልን ይክፈቱ።
👉 መግቢያ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።
👉 የተጠየቁትን በትክክል በአማርኛ ያስገቡ
👉 ጠንካራ የይለፍ ቃል ይፍጠሩ።
👉 ምዝገባውን ለማጠናቀቅ መለያ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።
2. ለመግባት (Login)
👉እንደ አመልካች ግባ የሚለውን ይምረጡ
👉በምዝገባ ወቅት የተጠቀሙበትን ኢሜይል እና የይለፍ ቃል ያስገቡ።
👉ግባ የሚለውን ይጫኑ።
3. አዲስ መዝገብ ለመክፈት (Create New Case)
👉አዲስ መዝገብ ይፍጠሩ የሚለውን ይጫኑ።
👉አስፈላጊ መረጃዎችን በትክክል ይሙሉ፦
👉ከ2 ሜባ ያልበለጠ አስፈላጊ ሰነዶችን (Attachments) ያያይዙ።
👉በመጨረሻም መዝግብ የሚለውን ይጫኑ።
4. የሪጅስትራል ማረጋገጫ መጠበቅ
👉ስለከፈቱት መዝገብ ተቀባይነት ማግኘቱን ወይም ማስተካከይ ይደርሶታል
5. ማሻሻያ ከተላከለዎት
👉በጉዳይዎ ላይ ማሻሻያ ከተጠየቀ በ Notifications ወይም Messages በኩል መልዕክት ይደርስዎታል።
👉የጉዳይ ዝርዝር ውስጥ በመግባት የተጠቀሰውን ማሻሻያ ያስተካክሉ እና እንደገና ይላኩ።
6. የጉዳይ ሁኔታ መከታተል (Tracking)
👉የኔ መዝገብ የሚለውን ገጽ ይክፈቱ ።
👉ተመልከለት የሚለውን ይጫኑ
7. የሚላኩ ደብዳቤ ለመመልከት እና ማውረድ
👉መነሻ የሚለውን ገፅ ይክፈቱ
👉ደብዳቤዎች የሚለውን ይጫኑ።
👉የተላኩ ደብዳቤዎችን ይመልከቱ፣ ያትሙ ወይም ለፋይልዎ ያውርዱ (Download).